Dec 05 2020 የሚዘመሩ የህጻናትና ታዳጊዎች መዝሙራት

እሁድ  ኅዳር ፳፮ ፪፼፻፫  / Dec 05 2020 የሚዘመሩ የህጻናትና ታዳጊዎች መዝሙራት

በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እናምናልን ፤
በቅድስተ ቅዱሳን በድንግል ማርያም አማላጅነት እናምናለን ፤
በመላእክት፥በጻድቃን፥በሰማእታት ተራዳይነት እናምናለን ፤
አምነንም እንዘምራለን


  1. ለዕውሮች ብርሃን

ለዕውሮች ብርሃን

ለዕውሮች ብርሃን

ለዕውሮች ብርሃን ላንካሶች (፪) ምርኩዝ ነህ /፪/
Le iweroch berhan lankasoch (2) merkuz neh /2/
ሁሉም ሲቸገሩ (፪) ፈጥነህ ትደርሳለህ /፪/
Hulum sechegeru (2) fetneh tedersaleh /2/
ክፉ ግፍ ሠራብህ (፪) አስቀየመህ በጣም /፪/
Kefu gef serabeh (2) Askeyemeh betam /2/
ሲወዱት የማያውቅ (፪) ይሄ ክፉ ዓለም /፪/
Sewedut yemayawk (2) Yehay kefu /2/
አንተ ግን ክፋቱን ተንኮሉን (፪) ሳታስብ /፪/
Ante gen kefatun tenkolun (2) sataseb /2/
ለገስከው በነፃ (፪) ሁሉን ያለ ገደብ /፪/
Legeskew benetsa (2) Hulun yale /2/
የመፃጒዕ አምላክ ማነው (፪) ደግ እንደ አንተ /፪/
Yemetsagua Amlak manew (2) Deg inde ante /2/
ሰውን ለማዳን ሲል (፪) ተሰቅሎ የሞተ /፪/
Sewen lemadan sel (2) teseklo ye mote /2/


ተጨማሪ መዝገበ – መዝሙሮች

የተክለ ሳዊሮስ ሰንበት ትምህርት ቤት መዝሙራት

በማንኛው ጊዜያት የሚዘመሩ መዝሙር ዘዘወትር