መጪ መርሃ ግብሮች
የተወደዳችሁ የእመቤታችን ቅድስት ማርያም ወዳጆች በሙሉ፡፡
ለሜይ 2/2020 ታስቦ የነበረው የቤተክርስቲያናችን የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃግብር ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ ሲሆን በተለይ
በዚህጊዜ አብዝተን በጸሎት ቤተክርስቲያናችንን እንድናስባትና እግዚአብሄር ይህን የጨለማ ጊዜ ገፎልን በሰላም ከቁጥር
ሳንጎድልለመሰባሰብ ያብቃን፡፡
ወስብሃት ለእግዚአብሄር!!
የደብሩ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ