Faste & Feaste

አጹዋማት

የ 2013 ዓ.ም. ዋና ዋና አጹዋማት የሚከተሉት ይሆናሉ።

  1. የጽጌ ጾም የሚገባው/መያዣ ፡ መስከረም 26፥ 2013 ( October 6, 2020)

  2. የጽጌ ጾም የሚወጣው/መፍቻ ፡ ህዳር 6፥ 2013 ( November 15, 2020)

  3. የገና ጾም (ጾመ ነቢያት) – Gena Fasting ፡ ህዳር 15፥ 2013 (November 24, 2020)

  4. ልደት (ገና) – Ethiopian Christmas ፡ ታህሳስ 29፤ 2013 (January 7, 2021)

  5. ጥምቀት – Epiphany ፡ ታህሳስ 29፤ 2013 (January 19, 2021)

  6. አብይ ጾም(ሁዳዴ) – Main Fasting – Hudade ፡ የካቲት 29፤2013 (March 8, 2021)

  7. ሆሳህና – Palm Sunday ፡ ሚያዝያ 17፤ 2013 (April 25, 2021)

  8. ስቅለት – Good Friday፡ ሚያዝያ 22፤ 2013 (April 30, 2021)

  9. ትንሳኤ – Easter ፡ ሚያዝያ 24፤ 2013 (May 02, 2021)

  10. ጾመ ሃዋርያት (የሰኔ ጾም መያዣ) – ሰኔ 14፤ 2013 (June 21, 2021)

  11. ጾመ ድህነት – ሰኔ 16፤ 2013 (June 23, 2021)

  12. ጴጥሮስ ወጳውሎስ (ጾመ ሃዋርያት መፍቻ) – ሐምሌ 05፤ 2013 (July 12, 2021)

  13. ጾም ፍልሰታ የሚገባው/መያዣ– ነሐሴ 01፤ 2013 (August 07, 2021)

  14. ፍልሰታ የጾም መፍቻ – ኪዳነምህረት – ነሐሴ 16፤ 2013 (August 22, 2021)