ተደጋግመው የሚጠየቁ መንፈሳዊ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
በስመ አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ አሜን!አሥራትን አስመልክቶ የተነሡ ጥያቄዎችና መልሶች
አሥራትን አስመልክቶ የተነሡ ጥያቄዎችና መልሶች
- እግዚአብሔር በእውነት ከገቢያችን 10% ይፈልጋል?… ሳስበው ትንሽ የበዛ ይመስለኛል?
- አሥራት ብሰጥ በእውነት እግዚአብሔር ይባርከኛል? እግዚአብሔርንስ በዚህ መፈተን እችላለሁ?
- እኔ የምሰጠው ጥቂት ስለሆነ ብሰጠው የሚያመጣው ለውጥ አለ? ለበጎ ተግባራት እንዲውል ብሰጠውስ?
- አሥራት መክፈል ባልችልስ? የተሻለ ሥራ ሰርቼ የተሻለ ገቢ ማግኘት እስክችል ድረስ ሳልከፍል ብቆይስ?
- አሁን አሥራት መክፈል ባልችልስ?
- እግዚአብሔርን አሥራት ሳልከፍል ልወድደው አልችልም እንዴ?
- ታዲያ አሥራቱን መክፈል እንዴት መጀመር እችላለሁ?
መልሶቹን በቅርብ ቀን ይጠብቁን!!!