Affiliation

የደብረጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን

ተጠሪነት፤

የደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በጋቲኖ የካናዳ ከተማ ውስጥ የምትገኝ፤ ተጠሪነቷ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ለካናዳ ሀገረ ስብከት ሲሆን የቅዱስ ሲኖዶስ መቀመጫው አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ነው።

Affiliation

Debre Zihon St. Mary Church found in Gatineau, City of Canada is affiliated to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church – Archdiocese of Canada. The seat of the Holy Synod is in Addis Ababa, Ethiopia.


ሰኔ 2020