Home

cropped-stmary22
71724490_2423214921262954_3000600118765289472_n
66593641_2363328503918263_1759616541751508992_n
stmarycurch4

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ፣ አሜን።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የካናዳ ሀገረ ስብከት አሁን በጋቲኖ ከተማ ውስጥ በምትገኘው የደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ድረ ገጽ እንኳን በሰላም መጡ። የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅርና ሰላም፤ የእናታችን የቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በረከትና ረድኤት ይደርብዎ እያልን በቆይታዎ ስለ ቤተ ክርስቲያናችን አመሰራረት፣ ተልዕኮና ስለሚሰጠው አገልግሎት ይረዳሉ፤ እንዲሁም ስለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን እምነት፣ ሥርዓትና ታሪክ ከብዙ በጥቂቱ ጨልፈንም አቅርበንልዎታለን።

ስለጎበኙን እናመሰግናለን።


In the name of the Father, and of the Son, and of the Holy Spirit, one God Amen!

Welcome to the website of Debre Zihon St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church which is now located in Gatineau City, Canada. May the love and peace of our Lord Jesus Christ and the benison of St. Mary rest up on you. We present the establishment landmarks, mission statement and spiritual services of our church; and brief accounts of the faith, order and history of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church in general.

Thank you for visiting us and we hope to see you again!

“እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን

ይወዳልና እያንዳንድ በልቡ እንዳሰበ

በደስታ ይስጥ” 2ኛ ቆሮ: 9:7
ለእመቤታችን “መንበር ማሰሪያ” ለመስጠት
ለቤተክርስቲያናችን “ቅዱሳን ሰዕል ማስቀረጫ” ለመስጠት
የቃል ኪዳን ስጦታ/ለበረከት/ እርዳታ ለመስጠት/ ለመክፈል
ለመባ/ለምጽዋት/ለአስራት ማውጫና/ዶኔሽን ለማድረግ